Description / Rules
እኛ ጋር ሲመጡ ያህልሞን ስራ መስራት ያሚያስችላቹን የስራ ቦታዎን ውበት እንፈጥራለን። የምንሰራቸው ልዩ ልዩ የቤት እቃዎች ዘመናዊነትን ያተላበሱና እጅግ ተመጣጣኝ ዋጋ ያላቸው ናቸው። በልዩ ጥራት ዲዛይን የምናደርጋቸው የ እንጨት፣ የብረታብረት እና የጂብስም ሰራ ውጤቶች በልዩ የ መብራት ዲዛይን ጋር አዋህደን አግራሞትን በሚጭር ፊኒሺንግ እናስረክቦታለን።
አድራሻችን አዳማ ቀበሌ 11 ሙገር አካባቢ ነው።