Description / Rules
ዋሸራ የክር ሥነ – ጥበብ! በባህር ዳር
በዚህ ገፅ የምታዩአቸው ስራዋች በክር የተሰሩ ጥበቦች ሲሆኑ እኛን በመደገፍ የተለያዩ የክር ጥበቦችን መመልከት ማድነቅ እንዲሁም ያሻዎትን መግዛት ይችላሉ::ስራወቻችን:
ለግድግዳ ላይ ጌጦች
ለሰርግ፣ ለልደት ፣ ለፍቅረኛሞች የሚሰጡ (ለስጦታ)
ለድርጅት ስሞችና Logo
በጥራት ውበትና ተመጣጣኝ ዋጋ ከ ሳምንት ባነሰ ጊዜ እናቀርባለን
ስለድጋፎ እናመሰግናለን::